ከዚህ በታች ስማችሁ እና የተወዳደራችሁበት የፕሮጀክት ርዕስ የተጠቀሰው ተወዳዳሪዎች ፕሮጀክታችሁ በኢንኩቤሽን ዘርፍ ወደ ቀጣዩ ዙር በማለፉ በስልክ ቁጥር +251 118 592 039 በመደወል በአካል የምትቀርቡበትን ቀን ፕሮግራም እንድታስይዙ እንጠይቃለን፡፡

Pages: 1  2