+251118132191
contact@mint.gov.et

ትኩስ ዜና
- Image
- Content
-
በዱባይ የአለም መንግስታት ጉባዔ የኢትዮጵያ ልዑክ በተለያዩ የጎንዮሽ ምክክሮች ተሳተፈ
———————-
"Shaping Future Governments" በሚል መሪ ቃል እ.ኤ.አ ከፌብሯሪ 11-13 ቀን 2015 በዱባይ የተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎ የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን በተለያዩ የጎንዮሽ ምክክሮች ላይ ተሳትፎ እያደረገ ይገኛል፡፡
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የግብርና ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ግርማ አመንቴ የዘላቂ የልማት ግቦችን አፈጻጸም አስመልክቶ በተካሄደ የጎንዮሽ ምክክር ላይ ተሳትፎ አድርገዋል፡፡ ከቁልፍ የልማት አጋር አገራት እና ከዓለም አቀፍ ድርጅት ተወካዮች ጋር በተደረገው ምክክር ላይ ክቡር ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ግቦቹን ለማሳካት እያደረገቸው ጥረት ገለጻ ሰጥተው የልማት አጋራት የሚያደርጉትን ድጋፍ እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር በለጠ ሞላ በበኩላቸው “Reimagining Technology for Government” በተሰኝ ውይይት ላይ ተሳተፎ አድርገዋል፡፡ በውይይቱ መንግስታት ስለ ቴክኖሎጂ ያላቸውን ዕይታ በድጋሚ እንዲያጤኑ የሚጠቁሙ ሞጋች ሃሳቦች ተነስተዉበታል፡፡
በቀጣይ በተደረጉ ውይይቶች ላይ ክቡር ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ መንግስት የቴክኖሎጂ ዘርፉን ማዘመን ለሁለንተናዊ ልማት መሰረት ነው ብሎ እንሚያምን በማንሳት አገሪቱ ፈጠራን ለማሳደግ እየወሰደቻቸው ያሉ ቁልፍ ጅምር ስራዎች ዙሪያ ገለጻ ሰጥተዋል፡፡
በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ዱባይ እየተካሄደ ባለው የአለም መንግስታት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ተሳትፎዋን አጠናክራ ቀጥላለች።
ወቅታዊ ዜና
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከቪዛ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ጋር በጋራ ለመስራት ተስማሙ።
ተጨማሪ ያንብቡLast updated Apr 25, 2025 7:12:58 PM ago
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለስታርታፕ ስነምዳር ግንባታ በሚውል የአለም አቀፍ ድጋፍ ረገድ ምክክር ተደረገ፤
ተጨማሪ ያንብቡLast updated Apr 25, 2025 5:19:30 AM ago
ኢትዮጵያ አለም የደረሰችበት ምዕራፍ ላይ እንድትደርስ በቴክኖሎጂ የዘመኑ ተቋማትን መገንባት ግዴታ መሆኑን ዶ/ር ይሹሩን ዓለማየሁ ገለፁ።
ተጨማሪ ያንብቡLast updated Apr 25, 2025 5:16:14 AM ago
የኤሌክትሮኒክ ንግድ ስርዓትን በላቀ ደረጃ መተግበርና መጠቀም የሚያስችል አሰራር እንዲዘረጋ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ ይሹሩን ዓለማየሁ (ዶ/ር)
ተጨማሪ ያንብቡLast updated Apr 25, 2025 5:12:05 AM ago
የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ከዋና መስርያ ቤት እስከ ወረዳ የሚገኙ 367 ባለሙያዎች የ5 ሚሊዮን ኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ወስደው ማጠናቀቃቸውን አስታወቀ።
ተጨማሪ ያንብቡLast updated Apr 25, 2025 5:09:01 AM ago

ምርምርና ኢኖቬሽን
አይሲቲና ዲጂታላይዜሽን
የቴክኖሎጂ ሽግግር
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተጠሪ ተቋማት
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች