የውድድር ጥሪ ማስታወቂያ!

 

የኢኖቬሸን ለልማት ፕሮግራም ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ከስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ፣ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም እና ከኮሪያ አለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ ጋር በመሆን በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ እና ተዛማጅ ዘርፎች ላይ ኢኖቫቲቭ የቢዝነስ ሀሳብ ስታርታፖችንና ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማትን አወዳድሮ ለመደገፍ እና ለማልማት ጥሪ ያቀርባል፡፡

አመልካቾቸ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ኢትዮጲያዊ ዜግነት ያለው/ያላት

  • በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ እና ተዛማጅ ዘርፎች ላይ ሀሳብ ያለው/ያላት

  • ኢኖቫቲቭ የቢዝነስ ሀሳብ ያለው/ያላት

  • በተጠየቀው የፕሮፐዛል ይዘት መሰረት ሃሳቡን ማቅረብ የሚችል/የምትችል

ይህ ማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር በ registration.mint.gov.et መመዝገብ ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ ፡ 251 967 944 500 ይደውሉ

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

ወቅታዊ

የኤኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ተቋማት

የኤኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ተቋማት የትምህርት ስርዓትንና የሥራ ፈጠራን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት አደረጉ። ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር...

ተጨማሪ ያንብቡ

በኢትዮጵያ የአምስተኛው ትውልድ የበይነ መረብ አገልግሎት መጀመር ኢትዮጵያ ለያዘችው የዲጂታል

5ኛው ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎትየበይነ መረብ አገልግሎት ጅማሮ ሁለት ኮምፒውተሮች እርስ በእርስ እንዲገናኙና እንዲነጋገሩ ከማድረግ ሙከራ ነው የሚጀምረው፡፡ ከአንድ ኮምፒውተር ወደ ሌላ ኮምፒውተር መረጃ ለመለዋወጥ ሲደረግ...

ተጨማሪ ያንብቡ
  • 00Days
  • 00Hours
  • 00Minutes
  • 00Seconds

The WTDC is a unique opportunity to develop innovative approaches and new models of collaboration for connectivity and digital solutions in this final Decade of Action to achieve the SDGs .
Join global leaders at this top digital development conference, 8-19 November 2021.

የተመረጡ አገልግሎቶች

ዳታ ማዕከል ግንባታ

ተቋሙ ዳታ ማዕከላትን መገነባት የሚፈልጉ ኩባንያዎችን የራሳቸውን የግል ሥፍራዎችን ላይ መገንባት ሳያስፈልጋቸው ዳታ ማዕከላት እንዲኖራቸው ይረዳል፡፡

የኢሜል አገልግሎቶች

ደህንነቱ የተጠበቀ እና አስተማማኝ የኢሜል አድራሻዎችን ለማግኘት በመንግስት ይፋዊ የደብዳቤ ጥያቄ መሰረት የሚቀርቡ አገልግሎቶቸ ናቸው ፡፡

የአጭር መልዕክት አገልግሎቶች

ሚንስቴሩ በአስቸጋሪ ወቅቶች ጊዜ ደንበኞች ወሳኝ ግንኙነቶችን የአጭር የፅሁፍ መልዕክት በመጠቀም እንዲያቀርቡ ያግዛቸዋል፡፡

መልካም ተሞክሮዎች