+251118132191
contact@mint.gov.et
ርዕይ
በቴክኖሎጂና በኢኖቬሽን ስራንና ሀብትን ለመፍጠር የምትመች ሀገር መገንባት
ተልዕኮ
-
- የሀገሪቱ የዲጂታል ኢኮኖሚ የሚገነባበትን ከባቢያዊ ስርዓት መፍጠር
- የሀገሪቱን የቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪ ልማት ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚያስችል አቅም መገንባት
- ኢኖቬሽን፣ ቴክኖሎጂ እና ምርምር ለስራና ሀብት ፈጠራ አበርክቶ እንዲኖራቸው ማድረግ
ዕሴቶቻችን
-
- በጎ ሕሊናና ቅን ልቦና
- የማይረካ የመማር ጥማት
- የስራ ፍቅርና ትጋት
- ያልተገደበ አስተሳሰብና ምናባዊ ጉዞ
- ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት
የተቋሙ ታሪክ
- ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 62/1975 በታህሳስ 1975 ተመሰረተ።
- ኮሚሽኑ እንደገና በመጋቢት 1994 በአዋጅ ቁጥር 91/1994 ተመሠረተ።
- ኮሚሽኑ እንደገና ነሐሴ 24 ቀን 1995 በአዋጅ ቁጥር 7/1995 ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ተድርጎ ወደ ስራ ገብቷል።የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ (1994-2008)
- መስከረም 29 ቀን 2008 ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 601/2001 የሳይስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በመሆን ተቋቋመ
- በ2011 ዓ.ም በኋላ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ወደ ኢኖቬሽንና ቴ ክኖሎጂ ሚኒስቴርነት ተቀየረ
- በአሁኑ ጊዜ የሚከተለውን ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴት ያለው የሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሆኖ ተቋቁሟል።
- እ.ኤ.አ. በ 2019 የኢትዮጵያ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በ"ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር" ስም እንደገና ተደራጅተው ነበር ።
- የኢትዮጵያ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር 62/76 መሰረት በኮሚሽን ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የመንግስት ተቋም ሆኖ ተቋቁሟል። በዚህም በአዋጅ ቁጥር 603/2009 "በኢፌዲሪ ሳይንስና ቴክኖሎጂ" ስም በሚኒስቴር ደረጃ በአዲስ መልክ ተደራጅቶ እንዲሰራ ተደርጓል።
- ተቋሙ በኮሚሽን ደረጃ ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ እስከ እነዚህ ቀናት ድረስ የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ ሲሆን በፈጠራ ቴክኖሎጂ እውቀት በመታገዝ አገራችንን ወደ ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማሸጋገር ድልድይ በመገንባት ለማየት ያለውን ራዕይ እውን ለማድረግ በማሰብ ነው። እና የምርምር ክህሎት በቅርብ ጊዜ ውስጥ ተግባራዊ ሆኗል.
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ