+251118132191
contact@mint.gov.et
የአይሲቲ መሠረተ ልማትና አስተዳደር
የመንግስት የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት ዝርጋታ፣ የአስተዳደር እና የሳይበር ደህንነት አገልግሎት በወረዳ-ኔት እና በኤሌክትሮኒክስ የመንግስት አገልግሎቶች መስጠት። በዘርፉ የአይሲቲ መሠረተ ልማት ሥራዎችን መደገፍና ማስተባበር። በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት፣ አስተዳደር እና የሳይበር ደህንነት ልማት ዘርፍ ምርምር ማካሄድ። የአይሲቲ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ፣ የአስተዳደር እና የሳይበር ደህንነት አጋርነት ከተቋማት ጋር የአቅም ግንባታ ስራዎችን ማከናወን
2. አገልግሎቶች
የመንግስት ኢሜል አገልግሎቶች
የመሰብሰቢያ አገልግሎቶች
የቪዲዮ ኮንፈረንስ አገልግሎት
የበይነመረብ አገልግሎት
የድር ማስተናገጃ አገልግሎት
የእውቂያ አድራሻ
አቶ ዮናስ ሃይሉ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ