+251118132191
contact@mint.gov.et
ለመመዝገብ
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሊሴ ገብረማርያም ት/ቤት ጀርባ ቸርችል ጤና ጣቢያ ወረድ ብሎ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኔስቴር የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ 3ኛ ፎቅ ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በሥራ ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 09-11-81-98-18 ደውሎ መየጠቅ ይቻላል፡፡
እዚህ ይመዝገቡ
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ይፋ የተደረገው የ5 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ ኢኒሼቲቭ መመዝገቢያ ከዚህ የሚከተለው ነው።
የ5 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ ኢኒሼቲቭ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ