+251118132191
contact@mint.gov.et
ለስልጠና እና ወርክሾፕ ተሳታፊዎች የወጣ ማስታወቂያ
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከ EURAXESS Africa and EU Delegation to the AU ጋር በመተባበር “ Capacity Building in Grant Writing for Ethiopian researchers: Aligning with the 2025 Horizon Europe Work Program-Africa Initiative III” በሚል ርዕስ ነሐሴ 16 ቀን 2017 ዓ.ም Hybrid የሚከናወን ዎርክሾፕ በማዘጋጀት ላይ ይገኛል።
ስለሆነም የዕድሉ ተጠቃሚዎች እስከ ነሐሴ 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከዚህ በታች የሚገኘውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም እንድታመለክቱ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
https://docs.google.com/.../1Of3VR5JeqiFfn4AG.../viewform...
ማሳሰቢያ፡- ተሳታፊዎች ከምዝገባ በኃላ ለሚደረግ ግንኙነት/communication ሲባል ኢሜል እና ስልክ ቁጥር በትክክል እንድትሞሉ እናሳስባለን።
በብዛት የተጎበኙ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ