+251118132191
contact@mint.gov.et
ለስልጠና ዎርክሾፕ ተሳታፊዎች የወጣ ማስታወቂያ
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከGlobal Institute for Science and Technological Advancement (GISTA) ጋር በመተባበር “Unlocking Knowledge: The Intersection of Open Science and Virtual Labs” በሚል ርዕስ ግንቦት 7 ቀን 2017 ዓ.ም online የሚከናወን ዎርክሾፕ በማዘጋጀት ላይ ይገኛል።
ስለሆነም የዕድሉ ተጠቃሚዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 5/ 2017 ዓ.ም ፖስተር ላይ የሚገኘውን QR Code እስካን በማድረግ ወይም ከዚህ በታች የሚገኘውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም እንድታመለክቱ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
https://docs.google.com/.../1FAIpQLScInZtdh7X.../viewform...
በብዛት የተጎበኙ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ