+251118132191
contact@mint.gov.et
ለስታርታፖች፡ ነፃ የቢሮ ቦታ በኢኖቢዝ ኬ ኢትዮጵያ ኢንኩቤሽን ማዕከል ውስጥ።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ስታርታፖችን፣ በቴክኖሎጂ ላይ የተመረኮዙ ምርቶችን፣ አገልግሎቶችን ወይም የምርምር ስራዎች እና ውጤት ተኮር መፍትሄዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ምቹ የስራ ቦታ በኢንኖቢዝ ኬ ኢትዮጵያ ኢንኩቤሽን ሴንተር ለ12 ወራት አዘጋጅቷል።
ይህ ፕሮግራም የስልጠና ክፍሎችን እና የመስርያ ቦታዎችን ጨምሮ ዘመናዊ መገልገያዎችን እንዲሁም በማዕከሉ እና በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ስር የተዘጋጁ ሰፊ የኔትወርክ መድረኮችን ለመጠቀም የሚያስችል እድሎች አሉት።
ይህንን እድል ለመጠቀም የሚፈልጉ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ማመልከቻቸዎች እስከ ጥር 17 ወይም (January 25,2025) ማስገባት ይችላሉ።
ለማመልከት
https://forms.gle/ynQKaBxdYLCvTUfY8
ለተጨማሪ መረጃ
+251911661675
በብዛት የተጎበኙ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ