+251118132191
contact@mint.gov.et
ለተመራማሪዎች የወጣ ማስታወቂያ
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከAfrica-UK Physics Partnership (AUPP) Programme ጋር በመተባበር የዘርፉን ተመራማሪዎች ተጠቃሚ የሚያደርግ Intra-Africa Research Mobility and Networking እድል አመቻችቷል። ስለሆነም ከዚህ ማስታወቂያ ጋር በተያያዘው ሰነድ ውስጥ የተጠቀሱ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች https://nrfconnect.nrf.ac.za ማስፈንጠሪያን በመጠቀም እንድትመዘገቡ እና የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ፕሮግራሙን በሚመለከት ከዚህ በታች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በonline meeting ገለጻ ስለሚደረግ የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
Date: Friday 04 April 2025,
Time: 10:00-11:30 am SA standard time.
Meeting link: https://zoom.us/j/93571712656?pwd=jVWClRmrV7HfmRidFAg6324YWZhNT9.1
Meeting ID: 935 7171 2656
Passcode: 3UPWJA
በብዛት የተጎበኙ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች