+251118132191
contact@mint.gov.et
በምስራቅ አፍሪካ የመጀመርያ የሆነው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ (ETEX 2025) ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን ይዟል።
በኤክስፖው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሲደግፋቸው ከነበሩ ስታርታፖች ውስጥ 30 ስታርታፖች በመሳተፍ ላይ ሲሆኑ በርካቶች እየጎበኟቸው ይገኛሉ።
እርስዎም ዛሬ የሚጠናቀቀውን ኤክስፖ እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል።
ኤክስፖውን ለመጎብኘት የሚያስችልዎትን የመግቢያ ባጅ ለማግኘት: www.etexethiopia.com ላይ በመግባት ይመዝገቡ፤ በቀላሉ ባጅዎን ያግኙ!!
በብዛት የተጎበኙ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ