+251118132191

contact@mint.gov.et

Font Awesome Icons
Fixed Header Menu Example

በሲዳማ ክልል የ5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ አፈጻጸም ዙሪያ ውይይትና ምልከታ ተካሂዷል።

በክልሉ የ5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ አፈጻጸምን ውጤታማ ለማድረግ የሚመለከታቸው አካላት በቅንጅት እየሰሩ እንደሚገኝ ተገልጿል።

በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የአምስት ሚሊዮን ኢትዮ ኮደርስ ፕሮግራምን ለመከታተልና ለመደገፍ የተቋቋመው የፌደራል ስልጠና ድጋፍና ክትትል ቡድን በሲዳማ ክልል ምልከታውን አካሂዳል።

በተደረገው ምልከታ ክልሉ ስልጠናውን ውጤታማ ለማድረግ እየሰራቸው የሚገኙ ስራዎችን የድጋፍና ክትትል ቡድኑ ተመልክቷል።

በተለይም ለክልሉ ወጣቶች፣በክልሉ ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች እና መስል ተቋማት እየተፈጠሩ የሚገኙ የግንዛቤ ፈጠራ ስራዎችን የድጋፍና ክትትል ቡድኑ መመልከት ችሏል።

የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችለውን ነጻ የኦንላይን ሥልጠና እድሎች ተጠቃሚ ለመሆን https://ethiocoders.et/ በዚህ ሊንክ ላይ ይመዝገቡ።

በብዛት የተጎበኙ

News Card Example

መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ     በ2011 ዓ.ም  የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  ተቋቋመ፡፡

የትኩረት መስኮች

  • ምርምር
  • ኢኖቬሽን
  • የቴክኖሎጂ ሽግግር
  • ዲጂታላይዜሽን

ያግኙን

  • ስልክ: +251118132191
  • ኢሜል: contact@mint.gov.et
  • ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et

የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች

Font Awesome Icons

©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ