+251118132191

contact@mint.gov.et

Font Awesome Icons
Fixed Header Menu Example

በሶማሌ ክልል የ5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ አፈጻጸምን ዙርያ ምልከታ ተካሂዷል።

በ5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ አፈጻጸም ለክልሎች ድጋፍ እና ክትትል ለማድረግ የተቋቋመው የፌደራል ኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ድጋፍና ክትትል ቡድን በሶማሌ ክልል የስልጠና አፈጻጸሙን ከባለድርሻ አካላት ጋር በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል።

የኢትዮ ኮደስ ፕሮግራም ሂደት ለመከታተል በሚደረገው በዚህ የድጋፍና ክትትል ፕሮግራም የክልሉ ወጣቶች በስልጠናው ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ እንደሚገኝ ተመላክቷል።

በዌብ-ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፎች የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችለውን ነጻ የኦንላይን ሥልጠና የክልሉ ወጣቶች በመውሰድ ላይ መሆናቸው የተመላከተ ሲሆን አሁንም የስልጠእድሎችን ያልተጠቀሙ ወጣቶች መጠቀም እንዲችል ጥር ቀርቧል።

የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችለውን ነጻ የኦንላይን ሥልጠና እድሎች ተጠቃሚ ለመሆን https://ethiocoders.et/ በዚህ ሊንክ ላይ ይመዝገቡ።

በብዛት የተጎበኙ

News Card Example

መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ     በ2011 ዓ.ም  የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  ተቋቋመ፡፡

የትኩረት መስኮች

  • ምርምር
  • ኢኖቬሽን
  • የቴክኖሎጂ ሽግግር
  • ዲጂታላይዜሽን

ያግኙን

  • ስልክ: +251118132191
  • ኢሜል: contact@mint.gov.et
  • ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et

የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች

Font Awesome Icons

©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ