+251118132191
contact@mint.gov.et
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአምስት ሚልዮን ኢትዮጵያ ኮደርስ ስልጠና አፈጻጸም ዙርያ ውይይት ተካሂዷል።
በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የአምስት ሚሊዮን ኢትዮ ኮደርስ ፕሮግራምን ለመከታተልና ለመደገፍ የተቋቋመው የፌደራል ስልጠና ድጋፍና ክትትል ቡድን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምልከታውን አካሂዳል።
ቡድኑ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ጋር ስለ አምስት ሚልዮን ኢትዮጵያ ን ኮደርስ ስልጠና ወቅታዊ አፈጻጸም፣ ተግዳሮቶች እና የወደፊት ዕቅዶች ወይይት አካሂዷል።
የድጋፍና ክትትል ቡድኑ በክልሉ የኦንላይን ኮርሶችን ለመስጠት አቅም ያላቸው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ጎብኝቷል።
የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችለውን ነጻ የኦንላይን ሥልጠና እድሎች ተጠቃሚ ለመሆን https://ethiocoders.et/ በዚህ ሊንክ ላይ ይመዝገቡ።
በብዛት የተጎበኙ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ