+251118132191
contact@mint.gov.et
በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና በደቡባዊ ትብብር ድርጅት (OSC) የተዘጋጀው ታላቁ አለም ዓቀፍ የቴክኖሎጂ ዓውደ ርዕይ በተለያዩ የዘርፉ ተዋናዮች እየተጎበኘ ይገኛል።
አውደርዕዩ ከተለያዩ ሀገራት የተወጣጡ 41 ቴክኖሎጂዎች ያሳተፈው ሲሆን በሳይንስ ሙዝየም በትላንትናው እለት ለእይታ ክፍት ተደርጓል።
እውደርእዩ በዛሬ ውሎው የቴክኖሎጂ ሽግግር ለዘመናዊ ኢመርጂግ ገበያ እና የቀርካሀ ምርት ፈጠራ ላይ የተሰሩ የምርምር ስራዎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል።
ከኤግዚቪሽኑ ጎንለጎን የሀካቶን ተወዳዳሪዎች ስራዎቻቸውን ለዳኞችና ለመድረኩ ተሳታፊዎች እያቀረቡ ይገኛል።
ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ ከፍተኛ አመራሮችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት የሀካቶን ወድድር አሸናፊዎች ሽልማት እና የቴክኖሎጂ ዓውደ ርዕዩ የመዝጊያ ፕሮግራም ይካሄዳል።
በብዛት የተጎበኙ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ