+251118132191
contact@mint.gov.et
ነገ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም 3 አህጉሮችና ከ14 በላይ ሃገራት የሚሳተፉበት እንዲሁም የቴክኖሎጂ ውጤቶቻቸውን ይዘው የሚቀርቡበት ታላቅ አለማቀፍ የቴክኖሎጂ ዓውደ ርዕይ ይከፈታል።
ነገ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም 3 አህጉሮችና ከ14 በላይ ሃገራት የሚሳተፉበት እንዲሁም የቴክኖሎጂ ውጤቶቻቸውን ይዘው የሚቀርቡበት ታላቅ አለማቀፍ የቴክኖሎጂ ዓውደ ርዕይ ይከፈታል።
በዚህ GresFET አውደርዕይ ከላቲን አሜሪካ፣ አፍሪካ እና እስያ እንዲሁም ከ14 ሀገሮች ተወክለው 41 ቴክኖሎጂዎች እና ስታርትአፖች ምርቶቻቸውን እና አገልግሎቶቻቸውን ያቀርባሉ።
እንዲሁም በዝግጅቱ 29 የሃካቶን ውድድሮች የሚካሄዱ ይሆናል።
ይህን ለሁለት ቀናት የሚቆይ ታላቅ አለማቀፋዊ ኤግዚቪሽን በነጻ በመጎበኘት ከአለማቀፍ ቴክኖሎጂ ዎች፣የፈጠራ ባለሞያዎችና ባለሃብቶች ጋር እንዲገናኙ እንጋብዛለን።
በብዛት የተጎበኙ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ