+251118132191
contact@mint.gov.et
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት አለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክ መንግስት መለኪያ መሰረት ደረጃዋን አሻሻለች፡፡
በየሁለት አመቱ የሚወጣው የተባበሩት መንግስታት አለማቀፋዊ የኢ-መንግስት መለኪያ ትናንት በኒዮርክ ከመንግስታቱ ስብሰባ ጎን ለጎን ይፋ ሆኗል።ይህ አለማቀፋዊ የኤሌክትሮኒክ መንግስት መለኪያ የአለም ሀገራት በየ ሁለት አመቱ ከሌሎች ሀገራት አንጻር እና በራሳቸው ካሳዩት እድገት ጋር በማነጻጸር ሀገራቱ በዘርፉ ያደረጉትን መሻሻሎች ያስመዘገቧቸውን ለውጦች የሚያሳይ ነው።
በአለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክ መንግስት ሪፖርት መሰርት ኢትዮጵያ ከነበረችበት ደረጃ በ2024 አስር ደረጃዎችን አሻሽላለች፡፡
የተባበሩት መንግስታት የኤሌክትሮኒክ መንግስት መለኪያ በሀገራቱ ያለውን ለዜጎች የሚሰጡ የኦንላይን አገልግሎቶች፣ የቴሌኮሚኒኪሽን መሰረተ ልማት እድገቶች እና የሰው ሃይል ልማት እድገቶችን በአንድ ላይ አጣምሮ የሚለካ ነው።
በብዛት የተጎበኙ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ