+251118132191
contact@mint.gov.et
ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር(MinT) ከደቡባዊ ትብብር ድርጅት (OSC) ጋር በመተባበር፤ ከህዳር 23-24፣ 2017 ዓ/ም በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ28 የደቡባዊ ትብብር ድርጅት አባል ሃገራት ጋር ታላቅ የቴክኖሎጂ ዓውደ ርዕይ ይካሄዳል፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር(MinT) ከደቡባዊ ትብብር ድርጅት (OSC) ጋር በመተባበር፤ ከህዳር 23-24፣ 2017 ዓ/ም በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ28 የደቡባዊ ትብብር ድርጅት አባል ሃገራት ጋር ታላቅ የቴክኖሎጂ ዓውደ ርዕይ ይካሄዳል፡፡
ዝግጅቱም በትምህርት እና ክህሎት ዘርፍ /Education & Skill Development)፣ በፋይናንስ አካታችና በፋይናንስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ/ Financial Inclusion & FINTECH/፣በዘላቂ ትራንስፖርት ዘርፍ /Sustainable Mobility/፣ ንጹህና ተመጣጣኝ ኃይል ዘርፍ/ Clean & Affordable Energy፣ በዘላቂ እርሻ ዘርፍ / Sustainable Agriculture እና በተቀናጀ ጤና አገልግሎት ዘርፍ/ Integrated Health) ላይ የሚያተኩር ነው፡፡
በተጨማሪ ከተለያዩ አለማት በሚመጡ ባለሞያዎች ውይይት/ Panel discussion & Presentation የሚካሂድ ይሆናል።
በመሆኑም ህዳር 23 እና 24 በሳይንስ ሙዝየም የሚካሄደውን የሁለት ቀናት ዓውደ ርዕዩን በነፃ እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የደቡባዊ ትብብር ድርጅት
በብዛት የተጎበኙ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች