+251118132191

contact@mint.gov.et

Font Awesome Icons
Fixed Header Menu Example

ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ለተውጣጡ ተመራማሪዎች እና የስራ ኃላፊዎች የምርምር አቅምን የሚያጎለብት ስልጠና ተሰጠ::

የደቡብ አፍሪካ ምርምር እና ኢኖቬሽን ማኔጅመንት ማህበር (SARIMA) ከምስራቅ አፍሪካ የምርምር እና ኢኖቬሽን ማኔጅመንት ማህበር (EARIMA) ጋር በመተባበር ከሚኒስቴር መስሪያቤቱ እና ተጠሪ ተቋማት ለተውጣጡ 90 ተመራማሪዎች እና የስራ ኃላፊዎች የምርምር አቅምን ማጎልበት የሚያስችል ስልጠና ተሰጥቷል::

በስልጠናው በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሃገራዊ ምርምርና ልማት ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሃብታሙ አበራ በሚ/ር መስርያ ቤቱ እየተከናወኑ ያሉ የምርምርና ልማት ስራዎች በማቅረብ ምርምር ለአንድ ሀገር ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ እድገት ወሳኝ ሚና እንዳለው ተናግረዋል፡፡

ስልጠናው የምርምርና ልማት ስራዎች፣ የምርምር ፈንድ እና የገንዘብ ድጋፍን የማስተዳደር አቅምን ለማጠናከር፣ እንዲሁም የምርምር እና ኢኖቬሽን አስተዳደር እና ሙያዊ ብቃትን ለማሳደግ ያለመ ነው ሲሆን በቀጣይም ስልጠናው በተለያዩ የምርመር ዘርፎች የሚሰጥ ይሆናል፡፡

በብዛት የተጎበኙ

News Card Example

መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ     በ2011 ዓ.ም  የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  ተቋቋመ፡፡

የትኩረት መስኮች

  • ምርምር
  • ኢኖቬሽን
  • የቴክኖሎጂ ሽግግር
  • ዲጂታላይዜሽን

ያግኙን

  • ስልክ: +251118132191
  • ኢሜል: contact@mint.gov.et
  • ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et

የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች

Font Awesome Icons

©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ