+251111265737
contact@mint.gov.et
ክብርት ሚኒስትር ፍሬህይወት ታምሩ የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስትቲዩት አቅምና ሀገራዊ አስተዋጽኦ የበለጠ እንዲጠናከር አቅጣጫ ሰጡ።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ክብርት ፍሬህይወት ታምሩ፣ ከሚኒስቴሩ ተጠሪ ተቋማት ኃላፊዎች ጋር በመሆን የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስትቲዩትን ጎብኝተው የተቋሙን ነባራዊ ሁኔታ፣ አቅምና አፈጻጸም ገምግመዋል።
ግምገማው የተቋሙን ጥንካሬዎችና ክፍተቶች በመለየት፣ ለቀጣዩ የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ መነሻ ለማስቀመጥ ያለመ ነው።
ክብርት ሚኒስትሯ የተቋሙ አቅምና ሀገራዊ አስተዋጽኦ የበለጠ እንዲጠናከር፣ የጂኦስፓሻል መረጃና የዲጂታል አድራሻ ሥርዓቶች በተቀናጀ መንገድ እንዲለሙ፣ እንዲሁም የተጀመሩ ሥራዎች ለሀገርና ለሕዝብ የበለጠ ተጨባጭ ፋይዳ እንዲያስገኙ አቅጣጫ ሰጥተዋል።
ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም.
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
በብዛት የተጎበኙ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251111265737
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
©2026 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ