+251111265737

contact@mint.gov.et

Font Awesome Icons
Fixed Header Menu Example

ክብርት ሚኒስትር ፍሬሕይወት ታምሩ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን ተቋማዊ አቅሙን አጠናክሮ ለሕዝብ ሊለካ የሚችል ጥቅም እንዲያስገኝ ስትራቴጂያዊ አቅጣጫ ሰጡ፡፡

ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣንን የጎበኙ ሲሆን፣ በዚህም ባለስልጣን መ/ቤቱ ተቋማዊ አቅሙን፣ አፈጻጸሙንና ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡ ስትራቴጂያዊ ኢኒሸቲቮችን በጥልቀት ገምግመዋል።

በተለይም የቁጥጥር ስኬቶች በተሻለ ተደራሽነት፣ በተመጣጣኝ ዋጋና ጥራት ባላቸው የኮሙኒኬሽን አገልግሎቶች፣ በተጠናከረ የተጠቃሚዎች መብት ጥበቃና ለሀገራዊ ልማት በሚደረግ ተጨባጭ አስተዋጽኦ መገለጽ እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።

በተጨማሪም ባለሥልጣን መ/ቤቱ ሊለኩ የሚችሉ ውጤቶችን የእቅድ፣ የአፈጻጸምና የሪፖርት ሥርዓቱ ማዕከል እንዲያደርግ አቅጣጫ ሰጥተዋል።

በብዛት የተጎበኙ

News Card Example

መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ     በ2011 ዓ.ም  የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  ተቋቋመ፡፡

የትኩረት መስኮች

  • ምርምር
  • ኢኖቬሽን
  • የቴክኖሎጂ ሽግግር
  • ዲጂታላይዜሽን

ያግኙን

  • ስልክ: +251111265737
  • ኢሜል: contact@mint.gov.et
  • ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et

የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች

Font Awesome Icons

©2026 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ