+251111265737
contact@mint.gov.et
ክብርት ሚኒስትር ፍሬሕይወት ታምሩ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን ተቋማዊ አቅሙን አጠናክሮ ለሕዝብ ሊለካ የሚችል ጥቅም እንዲያስገኝ ስትራቴጂያዊ አቅጣጫ ሰጡ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣንን የጎበኙ ሲሆን፣ በዚህም ባለስልጣን መ/ቤቱ ተቋማዊ አቅሙን፣ አፈጻጸሙንና ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡ ስትራቴጂያዊ ኢኒሸቲቮችን በጥልቀት ገምግመዋል።
በተለይም የቁጥጥር ስኬቶች በተሻለ ተደራሽነት፣ በተመጣጣኝ ዋጋና ጥራት ባላቸው የኮሙኒኬሽን አገልግሎቶች፣ በተጠናከረ የተጠቃሚዎች መብት ጥበቃና ለሀገራዊ ልማት በሚደረግ ተጨባጭ አስተዋጽኦ መገለጽ እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።
በተጨማሪም ባለሥልጣን መ/ቤቱ ሊለኩ የሚችሉ ውጤቶችን የእቅድ፣ የአፈጻጸምና የሪፖርት ሥርዓቱ ማዕከል እንዲያደርግ አቅጣጫ ሰጥተዋል።
See less
ክብርት ሚኒስትር ፍሬሕይወት ታምሩ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን ተቋማዊ አቅሙን አጠናክሮ ለሕዝብ ሊለካ የሚችል ጥቅም እንዲያስገኝ ስትራቴጂያዊ አቅጣጫ ሰጡ፡፡
===========
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣንን የጎበኙ ሲሆን፣ በዚህም ባለስልጣን መ/ቤቱ ተቋማዊ አቅሙን፣ አፈጻጸሙንና ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡ ስትራቴጂያዊ ኢኒሸቲቮችን በጥልቀት ገምግመዋል።
In particular, they have realized that the success of monitoring should be expressed through better access, affordable and quality communication services, strengthened protection of users' rights and a tangible contribution to the development of the country.
በተጨማሪም ባለሥልጣን መ/ቤቱ ሊለኩ የሚችሉ ውጤቶችን የእቅድ፣ የአፈጻጸምና የሪፖርት ሥርዓቱ ማዕከል እንዲያደርግ አቅጣጫ ሰጥተዋል።
በብዛት የተጎበኙ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251111265737
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች