+251118132191
contact@mint.gov.et
ክፍት የስራ መደብ ማስተወቂያ
ማሳሰቢያ– አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ሊሴ ገብረማርያም ት/ቤት ጀርባ ቸርችል ጤና ጣቢያ ወረድ ብሎ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ 3ኛ ፎቅ ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በስራ ስዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
- ስልክ ቁጥር 0913074741 ደውሎ መየጠቅ ይቻላል፡፡
- CV dagne.assefa@mint.gov.et መላክ ትችላላችሁ
በብዛት የተጎበኙ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ