+251118132191

contact@mint.gov.et

Font Awesome Icons
Fixed Header Menu Example

የሐረሪ ክልልን “የ5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ" ስልጠና አፈጻጸምን የፌደራል ኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ድጋፍና ክትትል ቡድን ገምግሟል።

በግምገማው ክልል ለኢትዮ ኮደርስ ስርጠና ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት እየሰራ እንደሚገኝ ተመላክቷል።

ከክልሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኤጄንሲ እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ስለ ስልጠናው የተወያየው ይህ ቡድን የተጀመሩ ጥንክር ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል።

ከዚህ ቀደም ስልጠናውን ለወሰዱ የክልል ወጣቶች በክብርት አይሻ ሙሃመድ የስልጠናውን ሰርትፍኬት በመስጠት እውቅና ተሰጣቸዋል።

የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችለውን ነጻ የኦንላይን ሥልጠና እድሎች ተጠቃሚ ለመሆን https://ethiocoders.et/ በዚህ ሊንክ ላይ ይመዝገቡ።

በብዛት የተጎበኙ

News Card Example

መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ     በ2011 ዓ.ም  የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  ተቋቋመ፡፡

የትኩረት መስኮች

  • ምርምር
  • ኢኖቬሽን
  • የቴክኖሎጂ ሽግግር
  • ዲጂታላይዜሽን

ያግኙን

  • ስልክ: +251118132191
  • ኢሜል: contact@mint.gov.et
  • ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et

የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች

Font Awesome Icons

©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ