+251118132191

contact@mint.gov.et

Font Awesome Icons
Fixed Header Menu Example

የብሔራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት በዛሬው ዕለት አራተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡

ምክር ቤቱ በሶስተኛ መደበኛ ስብሰባው እንዲፈፀሙ ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች መሠረት የተሠሩ ሥራዎችን እና አስፈላጊ የሆኑ የኮሚቴ አደረጃጀቶች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።

በተጨማሪም ለዲጂታል ኢትዮጵያ አስፈላጊ የሆኑ የብሔራዊ ኤሌክትሮኒክ መንግስት ስትራቴጂ እና የብሔራዊ ኤሌክትሮኒክ ንግድ ስትራቴጂ ሰነዶች ላይ ሰፊ ውይይት በማድረግ አቅጣጫዎችን አስቀምጠናል፡፡

የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታችን በእመርታ የሚያድግበት ዘመን ላይ እንደመሆኑ፤ ምክር ቤቱም ለዚሁ ዕድገት ተገቢውን ሚና ለመወጣት የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ

በብዛት የተጎበኙ

News Card Example

መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ     በ2011 ዓ.ም  የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  ተቋቋመ፡፡

የትኩረት መስኮች

  • ምርምር
  • ኢኖቬሽን
  • የቴክኖሎጂ ሽግግር
  • ዲጂታላይዜሽን

ያግኙን

  • ስልክ: +251118132191
  • ኢሜል: contact@mint.gov.et
  • ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et

የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች

Font Awesome Icons

©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ