+251118132191
contact@mint.gov.et
የብድር ዋስትና የፋይናንስ ፈንድ አቅርቦት ምዝገባ ጥሪ!!!
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና ከተባበሩት መንግስታት ልማት ፕሮግራም ጋር በመተባበር ኢኖቬቲቭ የንግድ ሀሳብ እና ምርት ያላቸውን ጀማሪ እና ነባር ኢንተርፕራይዞችን የብድር ዋስትና ፈንድ የፋይናንስ አቅርቦት ድጋፍ እንዲያገኙ የማመቻቸት ስራ እየሰራ ይገኛል።
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ይገልፃል።
በብዛት የተጎበኙ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ