+251118132191
contact@mint.gov.et
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር(MinT) ከደቡባዊ ትብብር ድርጅት (OSC) ጋር በመተባበር፤
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር(MinT) ከደቡባዊ ትብብር ድርጅት (OSC) ጋር በመተባበር፤ ከህዳር 23-24፣ 2017 ዓ/ም በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ28 የደቡባዊ ትብብር ድርጅት አባል ሃገራት ጋር ታላቅ የቴክኖሎጂ ዓውደ ርዕይ ይካሄዳል፡፡
ዝግጅቱም በትምህርት እና ክህሎት ዘርፍ /Education & Skill Development)፣ በፋይናንስ አካታችና በፋይናንስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ/ Financial Inclusion & FINTECH/፣በዘላቂ ትራንስፖርት ዘርፍ /Sustainable Mobility/፣ ንጹህና ተመጣጣኝ ኃይል ዘርፍ/ Clean & Affordable Energy፣ በዘላቂ እርሻ ዘርፍ / Sustainable Agriculture እና በተቀናጀ ጤና አገልግሎት ዘርፍ/ Integrated Health) ላይ የሚያተኩር ነው፡፡
በብዛት የተጎበኙ
መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ በ2011 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተቋቋመ፡፡
የትኩረት መስኮች
- ምርምር
- ኢኖቬሽን
- የቴክኖሎጂ ሽግግር
- ዲጂታላይዜሽን
ያግኙን
- ስልክ: +251118132191
- ኢሜል: contact@mint.gov.et
- ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች
©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ