+251118132191

contact@mint.gov.et

Font Awesome Icons
Fixed Header Menu Example

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ፣

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ፣ ከኦሮሚያ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ እና ከአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር በኢኖቪዝ-ኬ ኢንኩቤሽን ማዕከል አማካኝነት በአዳማ፣ በሞጆ፣ በቢሾፍቱ፣ በአሰላ እና በሻሸመኔ ከተሞች ጅምር-የፈጠራ ስራ ያላቸውን ለማወዳደር አቅዷል።

በዚሁ መሰረት ማንኛውም ለሀገር ዕድገት እና ጠቀሜታ የፈጠራ ሀሳብ ያለው/ያላት እና በዚህ ውድድር መሳተፍ ሚፈልግ ከታች ያለውን መስፈንጠሪያ ወይም ከማስታወቂያው ምስል ላይ ፈጣን ምላሽ ኮድን (QR Code) በመጠቀም የፋይናንስ ድጋፍ እና ስልጠና ዕድል መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

Apply on: https://forms.gle/2MWDaq4rw9StnHL49

በብዛት የተጎበኙ

News Card Example

መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ     በ2011 ዓ.ም  የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  ተቋቋመ፡፡

የትኩረት መስኮች

  • ምርምር
  • ኢኖቬሽን
  • የቴክኖሎጂ ሽግግር
  • ዲጂታላይዜሽን

ያግኙን

  • ስልክ: +251118132191
  • ኢሜል: contact@mint.gov.et
  • ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et

የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች

Font Awesome Icons

©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ