+251118132191

contact@mint.gov.et

Font Awesome Icons
Fixed Header Menu Example

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ባደረጉት ንግግር ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች‼

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ባደረጉት ንግግር ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች‼  
👉ኢኮኖሚያችን አዲስ የታሪክ እጥፋት ላይ ነው
👉 በግብርና መስክ ባለፈው አመት  6 ነጥብ 9 በመቶ እድገት ተመዝግቧል 
👉 በ2016 በጀት አመት 230 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ተመርቷል 
👉 በ2016 በጀት አመት 26 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት ታርሷል፤ 
👉 በሌማት ቱሩፋት በሁሉም ክልሎች ከፍተኛ ምርት ተገኝቷል፤ 
👉 በአረንጓዴ ዐሻራ ባለፉት ስድስት አመታት 40 ቢሊዮን ችግኝ ተተክሏል፤ 
👉 በኢንዱስትሪው መስክ 9 ነጥብ 2 በመቶ እድገት ተመዝግቧል፤
👉 የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ምርታማነት እድገት 59 በመቶ ደርሷል፤ 
👉 395 ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ ተመልስዋል፤ 
👉 በአገልግሎት መስክ 7 ነጥብ 9 በመቶ እድገት ተመዝግቧል፤
👉 737 የመንግስት አገልግሎቶች በኤሌክትሮኒክስ እየተሰጡ ነው፤ 
👉 የሁሉም ባንኮች ሀብት 2 ነጥብ 5 ትሪሊዮን ብር ደርሷል፤ 
👉 የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች  39 ነጥብ 6 ሚሊዮን ደርሷል፤ 
👉 በዲጂታል የተላለፈ የብር መጠን 9 ነጥብ 6 ትሪሊዮን ብር ደርሷል፤
👉 የመንገድ ሽፋን 169 ሺ 600 ኪሎ ሜትር ደርሷል፤
👉 የሞባይል ስልክ ተጠቃሚ ቁጥር 83 ነጥብ 3 ሚሊዮን ደርሷል፤  
👉 የንጹህ ውሃ ተጠቃሚዎች ቁጥር 74 ነጥብ 8 ሚሊዮን ደርሷል፤  
👉  የአባይ ግድብ አጠቃላይ ግንባታ 96 ነጥብ 7 በመቶ በላይ ተጠናቋል

በብዛት የተጎበኙ

News Card Example

መንግስት የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን በማዋሃድ     በ2011 ዓ.ም  የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  ተቋቋመ፡፡

የትኩረት መስኮች

  • ምርምር
  • ኢኖቬሽን
  • የቴክኖሎጂ ሽግግር
  • ዲጂታላይዜሽን

ያግኙን

  • ስልክ: +251118132191
  • ኢሜል: contact@mint.gov.et
  • ድረ-ገጽ: www.mint.gov.et

የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾች

Font Awesome Icons

©2024 MINT መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ከእርምጃ ወደ ሩጫ